.
"ብልፅግና የሚባል ሰርከስ አገር የማፍረስ ስራ ነው እየሰራ ያለው::""በአንድ ሰው የተሾመ ምስለኔ የሚቀበልና ራሱን የማያከብር ትግረዋይ አለ ብየ አላስብም::""ዶር አብዪ ምርጫ የማሸነፍ እድል የላቸውም::"አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ከጠ/ሚንስትሩ አብዪ በተሻለ ሁኔታ የኢትዮጵያ ችግር ይተነትናሉ:: ይህ ችሎታቸው...
አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሁን ላለበት እድገት መሠረት የጣለውን ለውጥ አስጀምሮ ወደ ኦሮሚያ ኢንተርነሽናል ባንክ እንደሄደ ይታወቃል። እናም ባንኩን የበለጠ ለማሳደግ ዳግም የባንኩ ፕሬዝዳንት ሆኖ መሾማቸው ትክከለኛ ውሳኔ ነውና አቶ አቤ እንኳን ደስ...
ኢትዮጵያ በሕዳሴው ግድብ የመጠቀም መብቷን አሳልፋ እንደማትሰጥ አስታወቀችኢትዮጵያ በሕዳሴ ግድብ የተፋሰሱ አገራትን በማይጎዳ መልኩ እና ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን በማክበር የመጠቀም መብቷን አሳልፋ እንደማትሰጥ መንግስት አስታውቋል፡፡ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ያለበትን ደረጃ እና ሂደት እንዲሁም የድርድር...
የብሮድካስት ባለስልጣን “ገለልተኛ ኤክስፐርቶች” “ትክክለኛነታቸው ያልተረጋገጠና ምንጫቸው የማይታወቅ” ብሎ ለከሳሾቻችን የፈረደላቸው የክስ ነጥቦች መካከል ለምሳሌ፥1-ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና “የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የህይወቴ ትዝታዎች፡ ከኢትዮጵያ ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ኢህአዴግ” በሚለው መጽሃፍ ውስጥ በግልጽ የጻፈው ጉዳይ። በምርጫ...