.
ኢትዮጵያ በሕዳሴው ግድብ የመጠቀም መብቷን አሳልፋ እንደማትሰጥ አስታወቀችኢትዮጵያ በሕዳሴ ግድብ የተፋሰሱ አገራትን በማይጎዳ መልኩ እና ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን በማክበር የመጠቀም መብቷን አሳልፋ እንደማትሰጥ መንግስት አስታውቋል፡፡ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ያለበትን ደረጃ እና ሂደት እንዲሁም የድርድር...