ከህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኣባል አቶ ጌታቸው ረዳ ጋር ያደረግነው ሙሉ ቃለ ምልልስ

ከህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኣባል አቶ ጌታቸው ረዳ ጋር ያደረግነው ሙሉ ቃለ ምልልስ

0
387
ከህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኣባል አቶ ጌታቸው ረዳ ጋር ያደረግነው ሙሉ ቃለ ምልልስ

“ብልፅግና የሚባል ሰርከስ አገር የማፍረስ ስራ ነው እየሰራ ያለው::”

“በአንድ ሰው የተሾመ ምስለኔ የሚቀበልና ራሱን የማያከብር ትግረዋይ አለ ብየ አላስብም::”

“ዶር አብዪ ምርጫ የማሸነፍ እድል የላቸውም::”

አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ከጠ/ሚንስትሩ አብዪ በተሻለ ሁኔታ የኢትዮጵያ ችግር ይተነትናሉ:: ይህ ችሎታቸው ብያካፍላቸው መልካም ነው::”

“ማን ምን እንዳረገ የማያውቅ ጠቅላይ ሚንስትር ተይዞ የአገር ደህንነት ሊረጋገጥ አይችልም::”

“በማን የተጣላ የአማራና የትግራይ ህዝብ ነው የሚያስታርቁት?! አበል መብያ መድረክ ነው::”

“ትግራይ ውስጥ ጤነኛ ብሄርተኝነት እንዲያብብ ማድረግ አለብን::”

“ትግራይን እንደጦስ ደሮ መጠቀም ለሚፈልግ አካል አሳልፈን አንሰጥም::”

ከህወሓት ስራ አስፈፃሚ ኣባል አቶ ጌታቸው ረዳ ጋር ያደረግነው ሙሉ ቃለ ምልልስ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here