ኣቶ ባጫ ጊና መነሳቱን ተከትሎ ኣቶ አቤ ሳኖ የCBE ፕ/ት ሆነው ተሾሟል

አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሁን ላለበት እድገት መሠረት የጣለውን ለውጥ አስጀምሮ ወደ ኦሮሚያ ኢንተርነሽናል ባንክ እንደሄደ ይታወቃል።

0
418

አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሁን ላለበት እድገት መሠረት የጣለውን ለውጥ አስጀምሮ ወደ ኦሮሚያ ኢንተርነሽናል ባንክ እንደሄደ ይታወቃል። እናም ባንኩን የበለጠ ለማሳደግ ዳግም የባንኩ ፕሬዝዳንት ሆኖ መሾማቸው ትክከለኛ ውሳኔ ነውና አቶ አቤ እንኳን ደስ አለህ! መልካም የስራ ዘመንም ይሁንልህ!!!

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች እና አመራር አባላትም ተቋሙን የሚያውቅና በባንኩ እንዱስትሪ ስመ ጥር የሆነው የባንክ ሰው ዳግም በማግኘታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!!!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here